Wednesday, October 30, 2024
Nuer student killed

Anyuak are creating fear and terror in Gambella killing None Anyuaks

በሰው መገደል የማይገባው መልካም ፀባይ የተቸረው ፈገግታ እንጂ ከሰው ጋር የማይጣላ የ12ተኛ ተማሪ ጠላት የለውም በሚል ሀሳብ ከእኩዮቹ የ4ኪሎ ልጆች 6 ወጣቶች ገላቸው ለመታጠብ ከምሽቱ 1:30 በምሆን ጊዜ እንደለመዱት ወደባሮ ወንዝ ደርሶ መታጠብ እንደጀመሩ ከኃላቸው በታጠቁ ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎችን በከፈቱባቸው ቶክስ 1ቾት ሯች

መሞቱንና 2 ወል ደግሞ እግሩ ተሰባብሮ ሆስፒታል በከፍተኛ በስቃይ ላይ ይገኛል ።
የምያሳዝነኝ ጉዳይ የብሔር ግጭት በዓለም ደረጃ የተወገዘ በት ምክንያት ምንም ያላጠፋ የማያውቅ እንዲሁም ግጭቱም የምወግዝ የተቃወመም እራሱን የመጠበቅ የመከላከል ሀሳብ ሰለማይኖረው ተጎጂ ስለባ ስለምሆን ነው ነገርግን ገዳይ በድርጊቱ አስከፊነት ተመሳሳይ ድርጊት እንዳይደረግበት ስለምፈራ ተደብቆ ይኖራል ተዘጋጅቶ፡ ነገርግን ዱሮ ኑዌር አኙአ ቋሚ ጠላቶች እንዳልነበሩ ለወደፊትም የማይሆኑ ቤተሰብና በስጋ ዘመድ መሆናቸው ቆም ብሎ ማሰብና 2ተኛ ሯንዳ ከመሆኑ በፊት የየድርሻችንን እንወጣ እንጂ በገዛ እጃችን ለራሳችን እሳት 🔥 አንጉረስ
ለዝህ ሁሉ ስቃይ የስልጣንና ጥቅም ከሆነ የተረገመ አስነዋሪ በንፁሃን ደም ማስፈሰስ ከሆነ ሟች ስልጣን ነው።
ጎበዝ ንፁህ ስልጣን ይሻላልና ምርጫ ተቃርቧልና ድርጅት ግለሰብ እንድትመረጥ ለሰላም ከወዲሁ ሚናችሁን ሰላም ለጠማው የጋምቤላ ሕዝብ አሳዩ። ካልሆነ ግን በዘር መጨፍጨፍ የተጀመረው ፌደራል ፖ ወንጀል ምርመራ በሕዝብ ተመስክሮባችሁ ወደ ዘብጥያ ሥር በቅርቡ ትገባላችሁ።

0 Comments

Leave a Comment